ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ በአዲስ አበባ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት ቀርበው ውይይት ማድረጋቸውና ውይይቱ ነገም እንደሚቀጥል ታወቌል፦ ወንድወሰን ተክሉ


* አዲስ_አበባ_የጠራህ_የሚታመን_ወዳጅ_አይደለም!!   * ወዳጄ ሆይ  ባለህበት ጽና!!!! * አንተ የተፈለግከው በወልቃይት ጉዳይ ብቻ እና ብቻ ነው።     * አንተ የተጋደልክለት ወልቃይት ተፈልጔል -ተወስኖበታልም።   *   አንተ ወንድሞቼ ያልኴቸው የብአዴን ቱባ…[...]

የትህነግ ባልበላውም ጭሬ ልድፋው ሴራ ባስቸኳይ ይገታ::


የወልቃይትን ህዝብ የማፈናቀልና የማሳደድ እኩይ ተግባር ባስቸኳይ ይቁም!! (ልሳነ ግፉዓን ድርጅት የትህነግ/ወያኔ “ባልበላውም ጭሬ ልድፋው” ሴራ ባስቸኳይ ይገታ!!   በሃገራችን ኢትዮጵያ የተጀመረውን የሰላምና የአንድነት ጉዞ በመደገፍ ለለውጡም መሳካት የበኩላችን አስተዋፅኦ…[...]

ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ በጠራው ስብሰባ ላይ ያደረገው ንግግር ሙሉ ቃል


“አማራ በብሔር መደራጀት ችግር የወለደው ቢሆንም አማራ በብሔረ መደራጀት መብታችን ነው፡፡ የማንንም ፍቃድ አያስፈልገንም፡፡ ሀቁ ይህ እንደሆነ የአማራ ህዝባችን ከስሜት ነፃ በሆነ አስተምህሮ በመስጠት ህዝቡን ጠንካራ አቋም እንዲይዝ በማድረግ ራሱን…[...]

‘ልሳነ ግፉአን’ የተሰኘው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት በሰላማዊ መንገድ ለመንቀሳቀስ አዲስ አበባ ገብቷል _ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት


https://www.ena.et/?p=9846 ‘ልሳነ ግፉአን’ የተሰኘው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት በሰላማዊ መንገድ ለመንቀሳቀስ አዲስ አበባ ገብቷል አዲስ አበባ ሐምሌ 5/2010 መቀመጫውን ሰሜን አሜሪካን አድርጎ ለ16 ዓመታት በኢትዮጵያዊያን ሰብዓዊ መብት ዙሪያ ሲንቀሳቀስ የነበረው…[...]

የአቸናፊዎች ፍትሕ


የአቸናፊዎች ፍትሕ የ“አሸናፊዎች ፍትህ”ና የወልቃይት ጠገዴ ማህበረሰብ በአለማችን ሁሉም ማዕዘናት ለማለት በሚያስደፍር ደረጃ በተለያዩ ዘመናትና ሁኔታዎች በተደረጉ ህልቆ መሳፍርት በሌላቸው ፖለቲካዊ፣ ሃይማኖታዊ፣ ማህበራዊና፣ ኢኮኖሚያዊ ትግሎችና ፍትጊያዎች “አሸንፈው” ወደ ስልጣንና የሃይል…[...]