የትህነግ ባልበላውም ጭሬ ልድፋው ሴራ ባስቸኳይ ይገታ::


የወልቃይትን ህዝብ የማፈናቀልና የማሳደድ እኩይ ተግባር ባስቸኳይ ይቁም!! (ልሳነ ግፉዓን ድርጅት የትህነግ/ወያኔ “ባልበላውም ጭሬ ልድፋው” ሴራ ባስቸኳይ ይገታ!!   በሃገራችን ኢትዮጵያ የተጀመረውን የሰላምና የአንድነት ጉዞ በመደገፍ ለለውጡም መሳካት የበኩላችን አስተዋፅኦ…[...]

ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ የወልቃይት ጠገዴ አማራ ማንነት አስመላሽ ኮሚቴ በጠራው ስብሰባ ላይ ያደረገው ንግግር ሙሉ ቃል


“አማራ በብሔር መደራጀት ችግር የወለደው ቢሆንም አማራ በብሔረ መደራጀት መብታችን ነው፡፡ የማንንም ፍቃድ አያስፈልገንም፡፡ ሀቁ ይህ እንደሆነ የአማራ ህዝባችን ከስሜት ነፃ በሆነ አስተምህሮ በመስጠት ህዝቡን ጠንካራ አቋም እንዲይዝ በማድረግ ራሱን…[...]

‘ልሳነ ግፉአን’ የተሰኘው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት በሰላማዊ መንገድ ለመንቀሳቀስ አዲስ አበባ ገብቷል _ የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት


https://www.ena.et/?p=9846 ‘ልሳነ ግፉአን’ የተሰኘው የሰብዓዊ መብት ተሟጋች ድርጅት በሰላማዊ መንገድ ለመንቀሳቀስ አዲስ አበባ ገብቷል አዲስ አበባ ሐምሌ 5/2010 መቀመጫውን ሰሜን አሜሪካን አድርጎ ለ16 ዓመታት በኢትዮጵያዊያን ሰብዓዊ መብት ዙሪያ ሲንቀሳቀስ የነበረው…[...]

ወልቃይት፡ ድህረ ወያኔ (ለ5ኛው የቪዥን ኢትዮጵያና ኢሳት ጉባኤ ላይ የቀረበ) ከልሳነ ግፉዓን ድርጅት ግንቦት 2010 ዓ.ም


ረቂቅ /Abstract/ ኢትዮጵያ ሉዓላዊትና ህልውናዋ የተጠበቀ ታላቅ ሃገር ከማድረግ ጀምሮ እስከ ዛሬዋ እለት ድረስ ኢትዮጵያዊው ሁሉ በሚያደርገው የነፃነትና የፍትህ ትግል ውስጥ የጎንደር ህዝብ ያበረከተውና እያበረከተ የሚገኘው አስተዋፅኦ እጅግ ከፍተኛና ወሳኝ ትርጉም…[...]

ንጉሰ ነገስት ዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ ስብዕና በቤተሰብ እይታ (በአብዩ በለው)


ግንቦት 4 ቀን 2010 ዓ ም ንጉሰ ነገስት ዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ ስብዕና በቤተሰብ እይታ (በአብዩ በለው) ዛሬ በጀርመን የኢትዮጵያውያን የውይይትና የትብብር መድረክ ንጉሰ ነገስት ዳግማዊ ዓፄ ቴዎድሮስ የተሰዉበትን 150ኛ ዓመት ለመዘከር በተዘጋጀው…[...]