ወልቃይት፡ ድህረ ወያኔ (ለ5ኛው የቪዥን ኢትዮጵያና ኢሳት ጉባኤ ላይ የቀረበ) ከልሳነ ግፉዓን ድርጅት ግንቦት 2010 ዓ.ም

ረቂቅ /Abstract/ ኢትዮጵያ ሉዓላዊትና ህልውናዋ የተጠበቀ ታላቅ ሃገር ከማድረግ ጀምሮ እስከ ዛሬዋ እለት ድረስ ኢትዮጵያዊው ሁሉ በሚያደርገው የነፃነትና የፍትህ ትግል ውስጥ የጎንደር ህዝብ ያበረከተውና እያበረከተ የሚገኘው አስተዋፅኦ እጅግ ከፍተኛና ወሳኝ ትርጉም…[...]