የአቸናፊዎች ፍትሕ


የአቸናፊዎች ፍትሕ የ“አሸናፊዎች ፍትህ”ና የወልቃይት ጠገዴ ማህበረሰብ በአለማችን ሁሉም ማዕዘናት ለማለት በሚያስደፍር ደረጃ በተለያዩ ዘመናትና ሁኔታዎች በተደረጉ ህልቆ መሳፍርት በሌላቸው ፖለቲካዊ፣ ሃይማኖታዊ፣ ማህበራዊና፣ ኢኮኖሚያዊ ትግሎችና ፍትጊያዎች “አሸንፈው” ወደ ስልጣንና የሃይል…[...]