ልሳነ ግፉዓን “ከዚህ ወዴት” በሚለው ጭብጥ ዙሪያ የመወያያ ሃሳብ ስለማቅረብ


ጉዳዩ፡ “ልሳነ ግፉዓን ከዚህ ወዴት?” መቅድም በቅድሚያ እራሱን “የትግራይ ህዝብ ነፃ አውጭ ድርጅት” እያለ የሚጠራው ወራሪና ተስፋፊ ቡድን የተከዜን ወንዝ ተሻግሮ የጎንደርን ታሪካዊ መሬቶች በሃይል ለመያዝ ከሞከረበት ጊዜ ጀምሮ በሚቻላችሁ…[...]

የወልቃይት አማራ ማንነት ኮሚቴ አባላት ከፍተኛ ስቃይ እየተፈጸመባቸው ነው


የወልቃይት አማራ ማንነት ኮሚቴ አባላት ከፍተኛ ስቃይ እየተፈጸመባቸው ነው (ኢሳት ዲሲ–የካቲት 1/2010) በእስር ላይ የሚገኙት የወልቃይት አማራ ማንነት ኮሚቴ አባላት ከፍተኛ ስቃይ እየተፈጸመባቸው መሆኑን ለፍርድ ቤት ገለጹ። ችሎት ቀርበው የደረሰባቸውን…[...]

የወልቃይት ጥያቄ ሕገ መንግሥታዊነት – ይገረም አለሙ


የወልቃይት ጠገዴ ጉዳይ መነሳት የጀመረበት ጊዜ ጠያቂዎቹ እንደሚሉት ከወያኔ የሥልጣን ዕድሜ በላይ ነው። ስሙን ህዝባዊ ወያኔ ሓርነት ትግራይ ብሎ፤ ዓላማውን ትግራይን ነጻ ማውጣት አደርጎ የተነሳው ቡድን በለስ ቀንቶት ትግራይን መቆጣጠር…[...]

ስለ ወልቃይት ጠገዴው ጀግና ሻለቃ ጌታቸው ይርጋ (አባ ጣለው) – ከማስታወሻ ማህደር


ጌታቸው ይርጋ ከአባታቸው ከቀኛዝማች ይርጋ ነጋሽ እና ከእናታቸው ወ/ሮ ብርጭቆ አድማሱ በ1927 ዓ/ም በወልቃይት ዓዲ ረመጥ ከተማ ተወለዱ። አባታቸው ቀኛዝማች ይርጋ ነጋሽ የጐንደር ክፍለ ሃገር ጠቅላይ ፍርድ ቤት ዳኛ የነበሩ…[...]

ወያኔን ከስልጣን ማስወገድ እንጂ መደራደር መፍትሄ እያመጣም


ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደሚያስታውሰው በእንግሊዞችና በአሜሪካኖች ተቀነባብሮ በአቶ ኽርማን ኮሆንአጋፋሪነት(medioter) ከሦስት ብሄራዊ ድርጅቶች(EPLF, TPLF ና OLF) ጋር በ1991 በሎንዶን የተደረገዉ ስብሰባ በዋናነትፀረ ኢትዮጵያ አንድነት ሃይሎችን ለስልጣን የሚያበቃና ጥቅም የሚያስጠብቅ ሆኖም ግን…[...]

ይድረስ ለጎንደር! ይድረስ ለኢትዮጵያ ህዝብ! በጎንደሬ መካከል ምርጫ የለም! የሞት ድግስ ተሰርዟል !


ጀግናው የጎንደር ህዝብ ሆይ! “ድንበራችን ተከዜ ነው!” ያሉት ልጆችህ በወያኔ አረር እንደቅጠል የረገፉበት አንደኛ የሙት አመት በሚከበርበት ዋዜማ ጀምሮ የቀሪልጆችህን ደም ዳግም ለማፍሰስ የበቀል ቢላውን የሚስለው የትግራይ ነፃ አውጭ አውሬ…[...]