
ኮ/ል ደመቀ ዘውዱ በአዲስ አበባ ከፌዴሬሽን ምክር ቤት ቀርበው ውይይት ማድረጋቸውና ውይይቱ ነገም እንደሚቀጥል ታወቌል፦ ወንድወሰን ተክሉ
* አዲስ_አበባ_የጠራህ_የሚታመን_ወዳጅ_አይደለም!! * ወዳጄ ሆይ ባለህበት ጽና!!!! * አንተ የተፈለግከው በወልቃይት ጉዳይ ብቻ እና ብቻ ነው። * አንተ የተጋደልክለት ወልቃይት ተፈልጔል -ተወስኖበታልም። * አንተ ወንድሞቼ ያልኴቸው የብአዴን ቱባ…[...]
Read More