ወያኔን ከስልጣን ማስወገድ እንጂ መደራደር መፍትሄ እያመጣም

ሁሉም ኢትዮጵያዊ እንደሚያስታውሰው በእንግሊዞችና በአሜሪካኖች ተቀነባብሮ በአቶ ኽርማን ኮሆንአጋፋሪነት(medioter) ከሦስት ብሄራዊ ድርጅቶች(EPLF, TPLF ና OLF) ጋር በ1991 በሎንዶን የተደረገዉ ስብሰባ በዋናነትፀረ ኢትዮጵያ አንድነት ሃይሎችን ለስልጣን የሚያበቃና ጥቅም የሚያስጠብቅ ሆኖም ግን…[...]

Read More

ይድረስ ለጎንደር! ይድረስ ለኢትዮጵያ ህዝብ! በጎንደሬ መካከል ምርጫ የለም! የሞት ድግስ ተሰርዟል !

ጀግናው የጎንደር ህዝብ ሆይ! “ድንበራችን ተከዜ ነው!” ያሉት ልጆችህ በወያኔ አረር እንደቅጠል የረገፉበት አንደኛ የሙት አመት በሚከበርበት ዋዜማ ጀምሮ የቀሪልጆችህን ደም ዳግም ለማፍሰስ የበቀል ቢላውን የሚስለው የትግራይ ነፃ አውጭ አውሬ…[...]

Read More