Video

አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከአማራው ህዝብ ትግል አንጻር እንዴት ይታያሉ

ESAT TIKURET April 05 2018 ''የአማራው ህዝብ ትግልና ጠ/ሚ አብይ አህመድ ''አዲሱ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ ከአማራው ህዝብ ትግል አንጻር እንዴት ይታያሉ? በሚል ርዕስ ከሶስት ኢትዮጵያውያን ጋር ውይይት ይደረጋል።1. አቶ አበበ ንጋቱ- የጎንደር ህብረት አመራር2. አቶ ቻላቸው አባይ- ከልሳነ ግፉአን3. ፕ/ር ዓለም አንተ ገብረስላሴ- የህግ ምሁር Posted by ESAT on Thursday, April 5, 2018

Read More »

የወልቃይት ኮሚቴ አባላት ከእስር በኋላ

የወልቃይት ኮሚቴ አባላት ከእስር በኋላ የወልቃይት ኮሚቴ አባላት ከእስር በኋላ- ጥያቄያችን ሕገ መንግሥታዊና ተፈጥሮአዊ በመሆኑ የሚቆም አይደለም – እስር ቤት ውስጥ ኢትዮጵያን አግኝተናታል#Ethiopia #Amhara #Welkait #VOAAmharic “የወልቃይት ሕዝብ የአማራ ብሄርተኝነት የማንነት ጥያቄ” የተባለ ኮሚቴ መስረተዉ ሲንቀሳቀሱ ከቆዩ በኋላ መታሰራቸው ይታወሳል። አብዛኞቹ በቅርቡም ከእስር ተፈተዋል። ጽዮን ግርማ ከእስር ከተፈቱት መካከል ከአቶ አታላይ ዛፌ እና ከአቶ ተሻገር ወልደሚካኤል ጋራ ስለ እስር ቤት ...

Read More »